ፌዴራሊዝምና ህገ መንግሥታዊነት በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በቅርቡ ተካሂዶ በነበረ ውይይት አያሌ ነጥቦች ተነስተዋል፡፡
አዲስ አበባ —
ህገ መንግሥቱ ተግባራዊ አልተደረገም፡፡ ህገ መንግሥቱ የአሸናፊዎች እንጂ ትክክለኛ የፖለቲካ ሰንድ አይደለም፡፡ ህገ መንግሥቱም ሆነ የፌዴራል ስርዓቱ መዋቅራዊ ችግር አለባቸው፡፡
የሀገሪቱ ችግሮች ሁሉ በፌዴራሊዝም ስርዓቱ ላይ መለጠፍ ትክክለኛ አተያይ አይደለም የሚሉና የመሳሰሉ አስተያየቶች በስፋት ተሰንዝሯል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ፌዴራሊዝምና ህገ መንግሥታዊነት በኢትዮጵያ