ፖሊስ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ተጠርጣሪዎች የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ዛሬም ተፈቀደለት፡፡
አዲስ አበባ —
ፖሊስ በቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ተጠርጣሪዎች የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ዛሬም ተፈቀደለት፡፡
በሌላ በኩል በነግርማ ቶሎሳ የክስ መቃዋሚያ ብይን ለመስጠት ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ