በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ክልሎች በተፈጠረው ግጭት የተደራጀ ኃይል መኖሩ ተገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው
አቶ ዝናቡ ቱኑ

አቶ ዝናቡ ቱኑ

በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ክልሎች ከተፈጠረው ግጭት ጀርባ በጣም የተደራጀ ኃይልና ጉልበት አለ ሲል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር መንስዔ እየተጠና መሆኑንም አመልክተዋል፡፡

የፌዴራል ጠ/ዓቃቤ ሕግ ያወጣውን መግለጫ መነሻ በማድረግ፣ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ዝናቡ ቱኑን አነጋግረናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5