አራት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ታሰሩ

አቶ ንጉሡ ጥላሁን

"በወንጀል የተጠረጠሩና በሕግ የሚፈለጉ ሰዎችን ለማሸሽ ሞክረዋል" የተባሉ አራት የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በቁጥጥር ሥር ውለው - ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑ ተገልጿል።

አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎች "እዚያ የተሠማሩ የመከላከያ ሠራዊቱን አባላት አናምንም" እያሉ መሆኑንና “የመከላከያ ሠራዊቱ አሁንም ከፓርቲ ተፅዕኖ አልወጣም” የሚል መልዕክት ያዘሉ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሠፍሩ አስተያየቶችን አስመልክቶ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን በሰጡት ምላሽ "አንድን ስህተት አይቶ ሙሉ ድምዳሜ ላይ መድረስ ተገቢ አይደለም" ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አራት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ታሰሩ