Your browser doesn’t support HTML5
አዲሱ የፌዴራል ኮሚኒኬሽ ኮሚሽን እጩ ግዙፍ ኩባንያዎችን የሚነቅፉና የቻይና ተጽእኖ የሚያሳስባቸው ናቸው
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የፌዴራል ኮሚኒኬሽ ኮሚሽንን (FCC) እንዲመሩ ብረንዳን ካርን አጭተዋል። ብረንዳን ካር በአሜሪካ ማንኛውንም ኮሚኒኬሽን በሚቆጣጠረው ኤፍሲሲ ውስጥ ከእ.አ.አ 2017 ጀምሮ በኮሚሽነርነት አገልግለዋል። በቆይታቸውም ከከፍተኛ የቴክኖሎጂ ተቋማት እንዲሁም ከቻይና ተጋርጧል ያሉትን አሉታዊ ተጽእኖ ሲጋፈጡ ቆይተዋል።
የቪኦኤዋ ዶራ መክዋር የላከችው ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።