አቶ ሆራ ፈጂሳ የተባሉ ግለስብ መገደላቸውን ባለቤታቸውም ከአራስ ልጇ ጋር በእስር ቤት እንደምትገኝ ነዋሪዎች ገለጹ።
ዋሽንግተን —
በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ ዞን በባቱ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሆራ ፈጂሳ ከሁለት ቀናት በፊት ቤታቸው ውስጥ በመንግሥት ታጣቂዎች መገደላቸውን የከተማው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።
የከተማው ፖሊስ ወንጀል መርማሪ አንዱ በሕመም ምክኒያት በቦታው እንደሌሉ ሲናገሩ አንደኛው ደግሞ በአካል ተገኝተን እንድንጠይቅ መክረውናል።
ዝርዝር ዘገባው ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አቶ ሆራ ፈጂሳ መገደላቸውን ባለቤታቸውም ከአራስ ልጇ ጋር በእስር እንደምትገኝ ነዋሪዎች ገለጹ