በኢትዮጵያ ርሀብን ለዘለቄታው ለማጥፋት ዓለምቀፍ ድርጅቶች ምን አየሰሩ ነው?

  • መለስካቸው አምሃ

የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት /FAO/

በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት ለአራት ዓመታት ከሥልሳ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሆነ ወጭ የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ እድገት እያገዘ እንደሚገኝ መረጃዎች ይናገራሉ፡፡

በተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት ለአራት ዓመታት ከሥልሳ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በሆነ ወጭ የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ እድገት እያገዘ እንደሚገኝ መረጃዎች ይናገራሉ፡፡

በድርቅ ምክንያት ደግሞ ዛሬም በኢትዮጵያ ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂ መሆኑን፣ መንግሥትና ዓለምቀፍ ድርጅቶች ይፋ አድርገዋል፡፡

ዓለምቀፉ ድርጅት በኢትዮጵያ ርሀብን ለዘለቄታው ለማጥፋት ምን አየሰራ ነው?

በዚህ ዙሪያ መለስካቸው አምሃ ከድርጅቱ አንድ የሥራ ኃላፊ ጋራ የደረገውን ውይይት እንዲህ አቀናብሮታል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ርሀብን ለዘለቄታው ለማጥፋት ዓለምቀፍ ድርጅቶች ምን አየሰሩ ነው