Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሩስያ ጣልቃ ገብነት
ዋሽንግተን “በመጪው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጣልቃ ለመግባት በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ወጭ በማድረግ እና አሜሪካውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን በመጠቀም የሃሰት መረጃ ዘመቻ እያካሄደች ነው” ስትል ሩሲያን ከሰሰች፡፡
ለዚህም ድርጊት ‘ተጠያቂ ናቸው’ ባለቻቸው ላይ ማዕቀብ መጣሏንም አስታውቃለች፡፡ ሩስያ “ፕሮፓጋንዳ የተሞላበትና የተሳሳቱ መረጃዎችን በማሰራጨት ለዚህ ምላሽ ሰጥታለች” ሲል ኤኤፍፒ ተከታዩን ዘግቧል፡፡