አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ሃገራዊ ምክክር በበላይነት የሚመራው አካል በሁሉም ዘንድ ተቀባይነት ያለው እንዲሆን ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ /ኢዜማ/ ጠይቋል።
ሃገራዊ ምክክሩ ግን ከወቅታዊ ችግሮች መፍቻ ዘዴዎች ጋር እንዳይቀላቀልም የፓርቲው ሊቀመንበር ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ አሳስበዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በሃገራዊ ምክክር ዝግጅት ጉዳይ የኢዜማ ጥያቄዎች