ኢዜማ ይፋ ያደረገው አዲስ ጥናት

  • መለስካቸው አምሃ

አዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል ባለው የመሬት ወረራና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርፊያ ትላልቅ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንደተሳተፉበት በጥናት ማረጋገጡን ኢዜማ አስታወቀ።

ለናሙና ያህል ጥናት ባካሄደባቸው አምስት ክፍለ ከተሞች ብቻ ከ2መቶ ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ስፋት ያለው ቦታ በህገወጥ መንገድ መያዙንም ገለፀ። ፓርቲው የወንጀል ይጣላልኝ አቤቱታ ለሚመላከታቸው የመንግሥት አካላት አስገባለሁ ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢዜማ ይፋ ያደረገው አዲስ ጥናት