ኢዜማ ጠርቶት የነበረው ጋዜጣዊ ጉባኤ ሳይካሄድ ቀረ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ ናትናኤል ፈለቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ/ኢዜማ/ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ ፖሊስ እንዳይካሄድ አገደ። ፓርቲው ዕገዳው የተፈፀመው የመግለጫው ይዘት ይፋ እንዳይደረግ በመፍራት እንደሆነ እንደሚያምን እንጂ ህግ እንዳልተላለፈ አስታወቀ። ከፖሊስ ምላሽ አልተገኘም።

ዛሬ ከረፋዱ አምስት ሰዓት ላይ ኢዜማ ራስ ሆቴል አዳራሽ ጠርቶት የነበረው ጋዜጣዊ ጉባኤ በፖሊስ ክልከላ ሳይካሄድ ቀረ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢዜማ ጠርቶት የነበረው ጋዜጣዊ ጉባኤ ሳይካሄድ ቀረ