ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ የሰጠው መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ

ኢዜማ

በህወሓት ላይ የተወሰደው እርምጃ በሌሎችም የሃገሪቱ ክፍሎች የፖለቲካ ኃይላቸውን በሃይል ለማስፈፀም በሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ላይም ሊወሰድ እንደሚገባ ኢዜማ አሳሰበ።

ሰራዊቱና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች በሚወስዷቸው የህግ የማስከበር እርምጃዎች የሁሉንም ዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ያከብሩ ዘንድ ጥሪ አቅርቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ የሰጠው መግለጫ