በደረሰው የቦንብ ፍንዳታ የሞትና የመቁሰል አደጋ ተከስቷል

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድን ለመደገፍ በተካሄደው ሰልፍ በደረሰው የቦምብ ፍንዳታ በሰዎች ላይ የሞትና የመቁሰል አደጋ መከሰቱ ተገለፀ፡፡