የፕሬዝዳንት ትራምፕ መመረጥና የስደተኞች ፖሊሲ ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

የፕሬዝዳንት ትራምፕ መመረጥና የስደተኞች ፖሊሲ ጉዳይ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ መመረጣቸውን ተከትሎ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የስደተኞች ፖሊሲን የተመለከተ ነው፡፡

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፖሊሲው በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ የገቡትን እና የሚገቡትን የሚመለከት መሆኑን ቢገለጹም ይህ ፖሊሲ አፍሪካዊ ወጣቶች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚኖረው የአፍሪካ አሜሪካ ኢንስቲትዩት ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶክተር ታዲዮስ በላይ ይናገራሉ፡፡

አስማማው አየነው የስደተኞች ፣ ኢኮኖሚና ሌሎች ፖሊሲዎች በወጣቶች ላይ የሚኖራቸው አዎንታዊና አሉታዊ ተጽዕኖዎችን በተመለከተ ዶክተር ታዲዮስን አነጋግሯቸዋል፡፡