መጭው ምርጫ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ጉዞ መፈተኛ ነው ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ

Ambassador Johan Borgstam EU Ambassador to Ethiopia

ስለ ለውጥ መናገር ለውጥን መጀመር መለወጥ አይደለም ሲሉ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር አስገነዘቡ፡፡

ስለ ለውጥ መናገር ለውጥን መጀመር መለወጥ አይደለም ሲሉ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር አስገነዘቡ፡፡

የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ በየትም ስፍራና ጊዜም ቢሆን ህብረቱ ለሚያደርጋቸው ግንኙነቶች መሰረት እንደሆነም አስታወቁ፡፡ መጭው ሀገርቀፍ ምርጫ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ጉዞ መፈተኛ እንደሚሆንም ህብረቱ ገለፀ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መጭው ምርጫ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ጉዞ መፈተኛ ነው ተባለ