Your browser doesn’t support HTML5
በአውሮፓ ያሉ የአሜሪካ አጋሮች ሁለተኛው የሥልጣን ዘመናቸው በውቂያኖስ ተሻጋሪው ሕብረት ላይ ምን አንድምታ እንደሚያስከትል በስፋት ስጋት ቢኖራቸውም ባለፈው ማክሰኞ በተካሄደው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ላሸነፉት ለቀድሞ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የ"እንኳን ደስ ያለዎ" መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያደረሰንን ዘገባ ከተያይዘው ፋይል ይከታተሉ።