የሰሜን ጎንደር አስተዳዳሪ በቅማንትና በአማራ ብሔረሰብ መካከል ተቀስቅሶ የነበረውን ግጭት ለቪኦኤ ገልጸዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በቅማንትና በአማራ ብሔረሰብ መካከል ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት በአንዳንድ ጠባብና ትምክህተኛ ኃይሎች የተፈጠረ ነበር ሲሉ፣ የሰሜን ጎንደር አስተዳዳሪ ገለጹ። ችግሩ በአሁኑ ሰዓት በህገ-መንግሥቱ መሠረት እየተፈታ መሆኑንም ይናገራሉ። ግጭቱ የተፈጠረው በመንግሥት ነው የሚሉም የጎንደር ነዋሪዎች አሉ።
መለስካቸው አምሃ ወደ ስፍራው በሄደበት ወቅት ያገኘውን አጠናቅሮ ያቀረበውን ዘገባ ከተያያዘው ይድጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5