የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት ምርጫዎች ፍፁም የተለየ ይሆናል” ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት ምርጫዎች ፍፁም የተለየ ይሆናል” ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
“በዋናው መሥሪያ ቤት የተጀመረው የቦርዱ የውስጥ የአደረጃጀት ለውጥም በአገርአቀፍ ደረጃም ይቀጥላል” ብለዋል።
ቦርዱ ከየትኛውም ወገን የሚመጣን ተፅዕኖ እንደማይቀበልም ሰብሳቢዋ አስታውቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5