ኢትዮጵያ ከ2013 እስከ 2023 ዓ.ም የምትመራበት መሪ የልማት እቅድ ጥናት ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለፀ፡፡
ድሬዳዋ —
የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ በጂጂጋ እየተከበረ ባለው የከተሞች ፎረም ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ጥናቱ ቶሎ ባለመጠናቀቁ እንጂ አሁን እየተተገበረ ያለውን ሁለተኛውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድም አካትቶ የ15 ዓመት መሪ እቅድ እንዲሆን ታስቦ ነበር ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5