ለድርቅ መቋቋሚያ 14 ቢልዮን ብር ተመደበ

  • እስክንድር ፍሬው
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በሃገሪቱ ለተከሰተው ድርቅ መቋቋሚያ የሚሆን የ14 ቢልዮን ብር በላይ አፅድቋል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ለድርቅ መቋቋሚያ 14 ቢልዮን ብር ተመደበ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በሃገሪቱ ለተከሰተው ድርቅ መቋቋሚያ የሚሆን የ14 ቢልዮን ብር በላይ አፅድቋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ በስብሰባው ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ለሱዳን የተሰጠ መሬት የለም፤ የድንበር መካለልም የለም ብለዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡