ፑንት ላንድ በሃገሯ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መለሰች

ፑንት ላንድ በሃገሯ የሚገኙ 1400 ኢትዮጵያውያንን ወደ ኢትዮጵያ መልሳለች፡፡

ፑንት ላንድ በሃገሯ የሚገኙ 1400 ኢትዮጵያውያንን ወደ ኢትዮጵያ መልሳለች፡፡

እርምጃውን የወሰደችው የበርካቶችን ህይወት የቀጠፈ ባለው የጀልባ ጉዞ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሊያቋርጡ ስለነበር ነው ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ፑንት ላንድ በሃገሯ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መለሰች