ዋሺንግተን ዲሲ —
በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ ለወራት ተዘግተው የቆዩ የንግድ ቤቶችና እንቅስቃሴዎች እየተከፈቱ ነው፡፡
በመሆኑም አሜሪካ የሚገኙ አንዳንድ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤቶችም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል፡፡
እንዴት ሆነው ይሆን? ደንበኞች መጥተውላቸው ይሆን? ሠራተኞቻቸውን መልሰው ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት ወደሚሰጡበት ደረጃ ተሸጋግረው ይሆን? ምን ጠብቋቸዋል ምንስ ይቀራቸዋል? ከዚያ በፊት ዝግ ሆነው በቆዩባቸው ጊዜያት በምን ሁኔታ ላይ ነበሩ?
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5