የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ
እስከዛሬ በየአካባቢው ለደረሱ የሕዝብ ለሕዝብ ግጭቶች ዋነኛው ምክንያት የመንግሥት አስተዳደር አካላት ድክመት ነው ሲል የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ አስታወቀ፡፡

እስከዛሬ በየአካባቢው ለደረሱ የሕዝብ ለሕዝብ ግጭቶች ዋነኛው ምክንያት የመንግሥት አስተዳደር አካላት ድክመት ነው ሲል የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ የአጥፊዎች በሕግ አለመዳኘትም የሕዝቡን ደኅንነት ለአደጋ አጋልጦታል ብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ