የፎቶ መድብሎች በግጭቱ መባባስ በሺዎች የሚቆጠሩ ወደ ሱዳን እየተሰደዱ ነው ኖቬምበር 17, 2020 በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በተባባሰው ወታደራዊ ግጭት የሰብአዊ ቀውስ እየጨመረ መመጣቱ እየተገለጸ ነው፡፡ ኢትዮጵያን በትግራይ ክልል በኩል ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው ድንበርም በሺዎች የሚቆጠሩ መሰደድ መጀመራቸውና ቁጥራቸውም በእየለቱ እየጨመረ መምጣቱ ተነግሯል፡፡