አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል፡፡ አርባ አራት የአፍሪካ ሀገሮች ትልቅ ነፃ ገበያ ለመመስረት ተስማሙ፣ በርበራ ወደብን የማልማቱ ዕቅድ የአፍሪካ ቀንድን ሊያናጋ ይችላል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5