ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከጥላቻ ይልቅ ለአንድነት እና ለአብሮነት አውንታዊ አመለካከት ቦታ እንዲሰጡ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከጥላቻ ይልቅ ለአንድነት እና ለአብሮነት አውንታዊ አመለካከት ቦታ እንዲሰጡ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄንን ጥሪ ያቀረቡት፣ ከቀድሞው የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስትር ቶኒ ቢሊየር ጋር በመሆን "የነገዋን ኢትዮጵያ መሪዎች ማነቃቃት" በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ስነ ሥርዓት ላይ በአደረጉት ገለፃ ነው፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5