ጠ/ር አብይ በሶማሌ ክልል ስለተፈጠረው የፀጥታ ሁኔታና ግጭት መፍትኄ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከዩናይትድ ስቴይትስ ከተመለሱ በኋላ በስፋት ያተኮሩት በሶማሌ ክልል የተፈጠረውን የፀጥታ ሁኔታና ግጭት መፍትኄ ለመስጠት መሆኑን አስታውቋል።

በትናንትናው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጡትን መግለጫ የተከታተለው እስክንድር ፍሬው ዜናውን አድርሶናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5