የኢትዮጵያ ፓርላማ አስቸኳይ ስብሰባ ያልተጠናቀቁ አዋጆችንና የዳኖች ሹመትን አጸደቀ

  • እስክንድር ፍሬው
ፋይል

ፋይል

የኢትዮጵያ ፓርላማ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሳይጠናቀቁ የቆዩ የተለያዩ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል።

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኖች ሹመትም አጽድቋል።በተለያዩ ዘገባዎች ሲጠቀስ የቆየው የሚኒስትሮች ሹም ሽር ግን በዛሬው ስብሰባ አልተካሄደም።አዋጆቹን በአስቸኳይ ማጽደቅ ያስፈለገበት ምክንያት አልተብራራም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ፓርላማ አስቸኳይ ስብሰባ ያልተጠናቀቁ አዋጆችንና የዳኖች ሹመትን አጸደቀ