ቤተክህነት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሸለመች

  • እስክንድር ፍሬው
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እያስመዘገቡ ናቸው ያለችውን ለውጥ እንደምታደንቅ የገለፀችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ዛሬ /ዕሁድ፣ ጳጉሜ 4/2010 ዓ.ም/ የዕውቅና ሽልማት አበርክታላቸዋለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እያስመዘገቡ ናቸው ያለችውን ለውጥ እንደምታደንቅ የገለፀችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ዛሬ /ዕሁድ፣ ጳጉሜ 4/2010 ዓ.ም/ የዕውቅና ሽልማት አበርክታላቸዋለች።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥቂት ወራት ውስጥ ያደረጉት እንቅስቃሴ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ቤተክርስትያኒቱ ገልፃለች።

ለአጭር ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ቤተክህነት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሸለመች