"ሀገራዊ ለውጥና የኅብረተስብ ተሣትፎ" - በሎስ አንጀለስ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ ጥያቄዎች የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ስብሳቢ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በሎስአንጀለስ ከተማ በመገኘት ከኢትዮጵያዊያን ሙስሊም ማኅበረስብ አባላት ጋር "ሀገራዊ ለውጥና የኅብረተስብ ተሣትፎ" በሚል ርዕስ ውይይት አካሂደዋል::