1495ኛው የመውሊድ በዓል

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር እድሪስ

1495ኛው የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በተለይም በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር እድሪስ በክብረ በዓሉ ላይ ለምዕመኑ ባስተላለፉት መልዕክት የመውሊድ በዓልን የምናከብረዉ የነቢዩ መሐመድን አስተምህሮት በመተግበርና ተምሳሌታዊነቱን በማስቀጠል ነው ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

1495ኛው የመውሊድ በዓል