ከሽሬ እንደሥላሴ አካባቢ ለመውጣት የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት በሕዝቡ ታገቱ

ሽሬ እንደሥላሴ

ከሽሬ እንደሥላሴ አካባቢ ለመውጣት የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት መኪኖች ሕዝብ አናስወጣም ብሎ በስታድዮም እንዳገታቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡

ከሽሬ እንደሥላሴ አካባቢ ለመውጣት የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት መኪኖች ሕዝብ አናስወጣም ብሎ በስታድዮም እንዳገታቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡

ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣስ 30/2011 ዓ.ም ከሽሬ ከተማ ለመውጣት የተከለከሉ ታላላቅ የመከላከያ ሰራዊት መኪኖች ለምንና እንዴት እንደተከናወነ ከሽሬ ከተማ ነዋሪዎች አንዱ አቶ ሱራፍኤል ገ/ሕይወትን ጠይቀናቸዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ከሽሬ እንደሥላሴ አካባቢ ለመውጣት የሞከሩ የመከላከያ ሠራዊት በሕዝቡ ታገቱ