አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ መንግሥት ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ ከፍተኛ ችግር ላይ የሚገኙ ዜጎቹን በዙሮች የመመለስ ሥራ መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሯ አስታውቋል።
ከትናንት በስቲያ ብቻ በአንድ ቀን 274 ዜጎች አዲስ አበባ መግባታቸውንና እስከ ወሩ መጨረሻ ደግሞ በሦስት ዙር 1440 ዜጎችን ለመመለስ መታቀዱንም የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5