ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ታንዛኒያ በሕገወጥ መንገድ የገቡት 71 የኢትዮጵያ ዜጎች በዳሬሰላም ፍርድ ቤት ቀርበዉ ለሁለት ሳምንት ቀጠሮ ተሰጣቸዉ።
ናይሮቢ —
ኢትዮጵያዉያኑ ታንዛኒያ የደረሱት ባለፈዉ የግንቦት ወር መጨረሻ ሲሆን በጀልባ ተጉዘው ወደ ታንዛኒያ እንደገቡ ቻናል ቴን የተባለ የታንዛኒያ ቴሌቭዥን ጣብያ ጋዜጠኛ ሃሚሲ ሱሌይማን ለአሜርካ ድምጽ ተናግሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5