የኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ፍልሰተኞች መከራ በሊብያ

ፎቶ ፋይል፡- በሰሜናዊ ሊብያ የሚገኝ ዛዊያ እስር ቤት ግድግዳ ላይ የተፃፈ

ፎቶ ፋይል፡- በሰሜናዊ ሊብያ የሚገኝ ዛዊያ እስር ቤት ግድግዳ ላይ የተፃፈ

"ወይኔ ግርማ የኦምሓጀር ልጅ፣ ሊብያ ሆነ ኑሮዬ፡፡ እናት ለዓለም አንድ ነች፣ ለእኔ ግን ዓለሜ ነች፡፡" * በሰሜን ሊብያ ዛዊያ እስር ቤት ግድግዳ ላይ የተፃፈ፡፡

ከሀገር ቤት ተነስቶ ሱዳን ሊብያ በርሃና ባህር አውሮፓ ድርስ ሰንሰለት የፈጠረው የህገወጥ አሸጋጋሪዎች ድብቅ እጅ ብዙዎችን ለሞትና ለጉስቁልና ዳርጓል፡፡

Sahara desert into Libya

Sahara desert into Libya

ሴቶች፣ ህፃናት ወጣቶች በረሃ ውስጥ በውኃ ጥምና ርሃብ ህይወታቸውን ያጣሉ፤ ሴቶች ይደፈራሉ፤ ላልፈለጉት እርግዝና ተዳርገው በሊብያ እስር ቤቶችና በየጎዳናው በስቃይ ላይ የሚገኙ በርካቶች መሆናቸውን ገልፀውልናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ፍልሰተኞች መከራ በሊብያ