የኬንያ ወጂር ፍርድ ቤት በህገወጥ መንገድ ኬንያ የገቡ 35 የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ላይ ብያኔ አስተላልፏል፡፡
ናይሮቢ —
የኬንያ ወጂር ፍርድ ቤት በህገወጥ መንገድ ኬንያ የገቡ 35 የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ላይ ብያኔ አስተላልፏል፡፡ ኢትዮጵያውያኖች የተያዙት በአለፈው አርብ ሲሆን ወጂር ፍርድ ቤት ቀርበው እያንዳንዳቸው፣ ሃምሳ ሺሕ የኬንያ ሽልንግ አልያም የአንድ ወር እስራት ቅጣት ተፈርዶባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኬንያ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ ፍልሰተኞች ላይ ብያኔ አስተላለፈ