“የዚህ ሕግ ዓላማ ሙሉ በሙሉ የተጻፈውን ነገር ሁሉ ተግባር ላይ ማዋል አይመስለኝም። ዋና ዓላማው የሥነ ልቦና ጫና ማሳደር ነው።” መስፍን ነጋሽ።
“መሬት ላይ ያለውን እውነታ መቀበል እንደ ትልቅ ሽንፈት ስለተቆጠረ በኢህአዴግ ዘንድ እያወቁ እንዳላወቁ የመሆን ነገር ነው የነበረው። ... ወደ መፍትሄዎቹ እንኳን መንገድ እንዳንጀምር። ከዚህ መሠረታዊ ሥህተት ይነሳል።” አርጋው አሽኔ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የራዲዮ መጽሔት የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይታችን በወቅታዊ ርዕሰ-ጉዳይ ተመልሷል።
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና አንድምታው፤ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምህዳር፤ ድህረ-አዋጅ የመጀመሪያ ምዕራፍ ቀዳሚ ገጾች የሚገለጡበት የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ነው።
ተወያዮች መስፍን ነጋሽና አርጋው አሽኔ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በጋዜጠኝነት ሞያ የሠሩ ናቸው።
ሙሉውን ውይይት ከዚህ ያድምጡ፤
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5