እሥራኤል የኢትዮጵያ አይሁዶችን ለማስፈር ፈቀደች

  • ሰሎሞን ክፍሌ
እሥራኤል የአይሁድ ዝርያ አለን ለሚሉና 9,000 ለሚደርሱና "ፈላሻ ሙራ" በሚባል ለሚጠሩ ኢትዮጲያውያን ትናንት ወደ አገሪቷ እንዲገቡ የሚያስችላቸውን ፈቃድ እንዲሰጣቸው ወስናለች። ውሳኔው ለ10 ሲያከራክር ያቆየውን የፍልሰት መብት ጥያቄ ከፍጻሜ ያደርሳል ተብሏል።

እሥራኤል የአይሁድ ዝርያ አለን ለሚሉና 9,000 ለሚደርሱና "ፈላሻ ሙራ" በሚባል ለሚጠሩ ኢትዮጲያውያን ትናንት ወደ አገሪቷ እንዲገቡ የሚያስችላቸውን ፈቃድ እንዲሰጣቸው ወስናለች።

ውሳኔው፥ ቤተ እሥራኤላውያኑን በአይሁዳዊቱ ሀገር ለማስፈር ለበርካታ ዓመታት ሲያከራክር ለቆየው የመብት ጥያቄ ምላሽ ያስገኛል ተብሎ ታምኖበታል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በዛሬው መግለጫቸው፥ በአዲስ አበባና ጎንደር የሽግግር ካምፖች የቆዩትን የኢትዮጵያ አይሁዶች ወደ እሥራኤል ለማምጣት ጠቃሚ እርምጃ ወስደናል ብለዋል። ጆ ዲካፓ ያጠናገረውን ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ አቀቦታል ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

እሥራኤል የኢትዮጵያ አይሁዶችን ለማስፈር ፈቀደች