ኢትዮጵያውን በአሜሪካ

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ

የመስቀል በዓል ለጉራጌ ማኅበረሠብ ልዩ ትርጉም ያለው ይመስላል፡፡

የመስቀል በዓል ለጉራጌ ማኅበረሠብ ልዩ ትርጉም ያለው ይመስላል፡፡

ዛሬ ዛሬ እንጂ ጥንት አዲስ አበባ ያሉ የጉራጌ ማኅበረሠብ አባላት ለመስቀል በነቂስ ነው ወደ ትውልድ ሀገራቸው የሚገቡት፡፡ ይህም በጉራጌዎች ጎልቶ ይታያል፡፡

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ - ወ/ሮ ከበቡሽ

በዚህ ጉዳይ አዲሱ አበበ የዛሬ “ኢትዮጵያን በአሜሪካ” ፕሮግራሙ አሜሪካ ሀገር ከሚኖሩ የማኅበረሠቡ አባላት ጋር ቆይቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያውን በአሜሪካ