"ዓለማቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረኃይል" የተባለው ቡድን ለኢትዮጵያውያን ባቀረበው የኢኮኖሚ ማዕቀብ ጥሪ ወደ ህወሓት አካውንት በሬሚታንስ ወይም በሀዋላ መልክ የሚገባውን የውጭ ምንዛሪ ለማቆም እንደሆነ አመልክቷል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
"ዓለማቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረኃይል" የተባለው ቡድን ለኢትዮጵያውያን ባቀረበው የኢኮኖሚ ማዕቀብ ጥሪ ወደ ህወሓት አካውንት በሬሚታንስ ወይም በሀዋላ መልክ የሚገባውን የውጭ ምንዛሪ ለማቆም እንደሆነ አመልክቷል።
ከግብረ ኃይሉ አስተባባሪዎች አንዱ አቶ ፋሲካ ጌታነህንና ከኤድመንተን ካናዳ ኢኮኖሚስቱ ዶ/ር ሸራው አዲሉን ነበሩ እንግዶቻችን።
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5