የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ -በኢትዮጵያ

  • እስክንድር ፍሬው

የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት

የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ ለሥራቸው እንቅፋት ሆኖ መቆየቱን የገለፁ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች ዐዋጁን ለማሻሻል በተያዘው ጥረት ላይ ተስፋቸውን ጥለዋል።

የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ ለሥራቸው እንቅፋት ሆኖ መቆየቱን የገለፁ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ተወካዮች ዐዋጁን ለማሻሻል በተያዘው ጥረት ላይ ተስፋቸውን ጥለዋል።

በሀገሪቱ እየታዩ ያሉ ለውጦችም ሥራቸውን የሚያግዙ መሆናቸውን ተናግረዋል። በሰብዓዊ መብት ላይ የሚሰሩ አምስት ድርጅቶች “የኢትዮጵያ የመብት ድርጅቶች ኅብረት” የተሰኘውን የጋራ ስብስብ ይፋ አድርገዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የበጎ አድራጎትና ሲቪክ ማኅበራት ዐዋጅ -በኢትዮጵያ