የፋሲካ ገበያ በአንዳንድ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ ማምጣቱን ነጋዴውም ሆነ ሸማቹ ይስማማል፡፡
አዲስ አበባ —
የፋሲካ ገበያ በአንዳንድ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ ማምጣቱን ነጋዴውም ሆነ ሸማቹ ይስማማል፡፡ በከብቶች ዋጋ ላይ ደግሞ የዝናብ እጥረቱ ተፅዕኖ እንዳለው ግምታቸውን የሰጡ አሉ፡፡
የዓመት በዓል ገበያ
ዋጋ ቢጨምርም በፋሲካ እርድ የማይቀር ነው የሚሉም አሉ፡፡
መለስካቸው አምሃ የፋሲካን ገበያ በጥቂቱ ቃኝቶታል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባ