የኢትዮጵያ መንግሥት ሲቪሎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ያደርሳል መባሉን አስተባበለ

የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት ሲቪሎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ያደርሳል መባሉን አስተባበለ

መቀመጫቸውን በውጭ አገራት ያደረጉና በኢትዮጵያ ቋንቋ የሚያሰራጩ መደበኛ መገናኛ ብዙኃን መንግሥት የሚወስደውን እርምጃ ሲቪሎች ላይ የተወሰደ እርምጃ አድርገው ያቀርባሉ ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ክስ አሰማ።

የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ፣ ባለፈው ቅዳሜ በሰጡት መግለጫ መንግሥት እየወሰደ ነው ያሉትን እርምጃ "የተመጣጠነ እና የታቀደ" ሲሉ ገልጸዋል።

የመገናኛ ብዙኃኑን በስም ያልጠቀሱት ሚኒስትሩ፣ማብራሪያቸው የትኛውን እርምጃ መሠረት እንዳደረገም በግልጽ አላስቀመጡም።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ/