የአቃቤ ሰላም ቆምጨ አምባው ይልማ የገና መልእክት

አቃቤ ሰላም ቆምጨ አምባው ይልማ

በደርግ ዘመን የአውራጃ አስተዳዳሪ የነበሩት አቃቤ ሰላም ቆምጨ አምባው ዛሬ የሕግ ጠበቃና አማካሪ ናቸው።

አቃቤ ሰላም ቆምጨ አምባው ይልማ በልማት ሥራዎች፣ በአስተዳደርና በተለያዩ ማኅበራዊ ክንውኖች ስለ ተሞላው ሕይወታቸው በሰፊው ተጨዋውተናል፤ ለዛሬ ስለ ገና ከሰሎሞን አባተ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአቃቤ ሰላም ቆምጨ አምባው ይልማ የገና መልእክት