ከግማሽ ቢሊዮን በላይ ብር አተረፍኩ - ፀረ-ሙስና ኮሚሽን

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ አሊ ሱሌይማን - የኢትዮጵያ ፌደራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽነር

Your browser doesn’t support HTML5

የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሪፖርት - 2007 ዓ.ም

የፌደራሉ ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ከግዥ ጋር በተያያዘ ብቻ መንግሥት ሊያጣ የነበረውን ከስድስ መቶ ሚሊዮን በላይ ብር ማዳኑን ገለፀ፡፡

የተሻለ ደመወዝ ፍለጋ ከኮሚሽኑ የሚፈልሰው የሰው ኃይል የገጠመው ከባድ ችግር እንደሆነም ኮሚሽነሩ አቶ አሊ ሱሌይማን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቀዋል፡፡

ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡