የዘንድሮው የ“ሲድ” ተሸላሚዎች እነማን ናቸው?

Your browser doesn’t support HTML5

የዘንድሮው የ“ሲድ” ተሸላሚዎች እነማን ናቸው?

ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን፣ የዛሬ 31 ዓመት የመሠረቱት ድርጅት ነው። ‘SEED’ የሚለው የድርጅቱ የእንግሊዘኛ መጠሪያ በስፋት የሚታወቅበት ስያሜው ነው፡፡

ለመኾኑ ድርጅቱ፣ ዘንድሮ ክብር እና እውቅና የሰጣቸው እነማን ናቸው?