'የኢትዮጵያ አየርመንገድ' ኤርበስ 350 ገዛ

  • እስክንድር ፍሬው

'የኢትዮጵያ አየርመንገድ' ኤርበስ 350

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመናዊውን ኤርበስ 350 አይሮፕላን በመግዛት ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ሰባተኛ ሆንዋል።

ይህ ግዢ አየር መንገዱ ከዓለም መሪ አየር መንገዶች አንዱ መሆኑን እንደሚያሳይ የዘርፉ ባለሙያዎች ገልፀዋል።

'የኢትዮጵያ አየርመንገድ' ኤርበስ 350

አይሮፕላኑ ዛሬ በሃገር ውስጥ የምረቃ በረራ አካሂዷል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘ የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

'የኢትዮጵያ አየርመንገድ' ኤርበስ 350 ገዛ

Your browser doesn’t support HTML5

'የኢትዮጵያ አየርመንገድ' ኤርበስ 350 ገዛ