ለዞን ዘጠኝ ችሎት ዳኞች አልተገኙም

  • መለስካቸው አምሃ
ዳኞች ለሥልጠና በመሄዳቸው በእስር የሚገኙት የዞን ዘጠኝ አባላት ችሎት ለሌላ ግዜ ተቀጥሯል ።

ለዛሬ ተይዞ የነበረው የአራቱ አምደኞች ጉዳይ ለሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ለአምስተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። ለዚህም ምክኒያቱ ዳኞች ለሥልጠና በመሄዳቸው መሆኑን የተከሳሽ ጠበቆች ይናገራሉ።

ተለዋጭ ቀጠሮው በይፋ ያለመገለጹን ያመለከቱት የተከሳሽ ጠበቆች በጉዳዩ ማዘናቸውን አመልክተው ድርጊቱ ፍትሃዊ አይደለም ብለዋል። መለስካቸው ተከታትሎታል።

የተያያዘውን የድጽ ፊይል በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ለዞን ዘጠኝ ችሎት ዳኞች አልተገኙም /ርዝመት - 5ደ04ሰ/