ሰሞኑን በቢሾፍቱ ወይም ደብረ ዘይት ከተማ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ሳቢያ፣ በአየር ኃይል ግቢ፣ ከ2ሽህ በላይ ወጣቶች ተጠግተው እንዳሉ ታወቀ።
አዲስ አበባ —
ሰሞኑን በቢሾፍቱ ወይም ደብረ ዘይት ከተማ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ሳቢያ፣ በአየር ኃይል ግቢ፣ ከ2ሽህ በላይ ወጣቶች ተጠግተው እንዳሉ ታወቀ። ወጣቶቹ፣ መንግሥት ወደ ትውልድ ስፍራቸው እንዲመልሳቸው ጠይቀዋል።
የከተማው አስተዳደር ጥያቄያቸውን አልተቀበለውም።
እነዚሁ የወላይታ ተወላጅ ወጣቶች፣ በቂ ምግብ ባለማግኘታቸው መራባችውንም አንዳንድ ምንጮች ይናገራሉ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቢሾፍቱ ከተማ በተፈጠረ ግጭት ሳቢያ በአየር ኃይል ግቢ ወጣቶች ተጠግተዋል