የበጎ ሰው ሽልማት - 2007 ኢትዮጵያ

  • እስክንድር ፍሬው

ዳንኤል ክብረት - ዲያቆን /የበጎ ሰው ሽልማት መሥራችና አስተባባሪ/

Your browser doesn’t support HTML5

የበጎ ሰው ሽልማት - 2007 ኢትዮጵያ

በበጎ ፈቃደኛ ኢትዮጵያዊያን የተጀመረው “የበጎ ሰው ሽልማት” ሥነ-ሥርዓት ዘንድሮም ለሦስተኛ ዓመት ተካሄዷል።

አምና በሰባት ዘርፎች የተሰጠው ሽልማት ዘንድሮ ወደ አሥር ከፍ ብሎ በሣይንስና በኪነጥበብ፣ በበጎ አድራጎት፣ በሠላም፣ በንግድና ሥራ ፈጠራ፣ በስፖርት፣ በማኅበራዊ አገልግሎት፣ በጥናት፣ በመገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኝነት እንዲሁም በቅርስና ባህል የጎላ አስተዋፅዖ ላበረከቱ ኢትዮጵያዊያን ተሰጥቷል።

የሽልማት ሥነ-ሥርዓቱን ተከታትሎ እስክንድር ፍሬው የላከውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።